News and Events
የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል እና ኒውሮ ሳይንስ ተቋም በደም እጥረት ምክንያት የሚሞቱ ወገኖቻችን ለመታደግ የደም ልገሳ መርሃ-ግብር አካሄደ።
Posted: Fri, 7 Feb 2025
ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል እና ኒውሮ በደም እጥረት ምክንያት የሚሞቱ ወገኖቻችን ለመታደግ የደም ልገሳ መርሃ-ግብር ከጥር 21/5/2016ዓ.ም እስከ 23/5/2016ዓ.ም ለተከታታይ ሶስት ቀን በ...Read more
ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል እና ኒውሮ ሳይንስ ተቋም የጥራት ማሻሻያ ፕሮጀክቶችን በመተግበር ቀጣይነት ያለው የህክምና አገልግሎት ጥራት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኑ ተገለፀ።
Posted: Fri, 7 Feb 2025
የኢንፌክሽን መከላከል እና የታካሚ ደህንነትን በተመለከተ ሁለት የጥራት ማሻሻያ ፕሮጀክቶችን /Quality Improvement Projects/ታህሳስ 16/5/2016 ዓ.ም በሆስፒታሉ ግቢ አስመ...Read more
በህንድ ሀገር ከሚገኝ Edha Care ከተባለ የህክምና አገልግሎት ድርጅት የመጡ የቡድን አባላት ከሆስፒታላችን አመራሮች እና ሲኒየር ሀኪሞች ጋር በትብብር መስራት በምንችልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ የጋራ ምክክር መድረክ አካሂዷል።
Posted: Fri, 7 Feb 2025
ድርጅቱ ከጤና ሚኒስተር ጋር ባደረገው ስምምነት መሠረት የሀገራችንን የሜዲካል ቱሪዝም በማሻሻል ረገድ የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማበርከት እና በጤና ሚ/ር ስር ከሚገኙ ሆስፒታሎች ጋር በትብብር ለ...Read more
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል እና ኒውሮ ሳይንስ ድጋፋዊ ጉብኝት አካሄዱ።
Posted: Fri, 7 Feb 2025
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና ማህበራዊ ልማት የባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል እና ኒውሮ ሳይንስ ተቋም ሀላፊዎች ጋር በመሆን በሆስፒታል አገልግሎት አሰ...Read more
.png)