News detail

News and Events Photo
በኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል ከባሮ ኒዩሮሎጂካል ኢንስቲትዩት (ቢኤንአይ) ጋር የስራ ትብብር ለማድረግ የመሰረት ድንጋይ የሚጥል የስራ ጉብኝት ተደረገ።

የኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሙሉቀን ተስፋዬ በቅርቡ ወደ አሜሪካ በመጓዝ በአለም አቀፍ ደረጃ ከሚታወቀው የኒውሮሳይንስ ኢንስቲትዩት በአሪዞና ከሚገኘው ባሮው ኒዩሮሎጂካል ኢንስቲትዩት (BNI) ጋር ለመተባበር እድል አግኝተዋል።

በዚህ የስራ ጉብኝት ወቅት በ BNI በተዘጋጀው በ 36 ኛው አመታዊ የ GRAL ኮንፈረንስ ንግግር የማቅረብ ክብር ያገኙ የነበረ ሲሆን እንደሚታወቀው BNIn "በኒዩሮሳይንስ ህክምና : ትምህርት እና ጥናትና ምርምር አለምን ከሚመራው ተቋም አንዱ መሆኑ ይታወቃል፣ የኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል ስትራቴጂካዊ ራዕይን ያስተዋወቁ ሲሆን ሆስፒታሉ  በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው የነርቭ ሳይንስ ተቋም ለመሆን ፣ በአእምሮ ህክምና ፣ በኒውሮሎጂ እና በነርቭ ቀዶ ጥገና በእንክብካቤ ፣ በማስተማር እና በምርምር የላቀ ደረጃ ያለውን ግብ በመድረኩ ማንጸባረቅ የቻሉ ሲሆን ፣ ዶ/ር ሙሉቀን ተስፋዬ የ BNI ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሚካኤል ሎተን ጋር የአቻ ለአቻ ስብሰባ አድርገዋል።

ይህ ትብብር በኢትዮጵያ የነርቭ ሳይንስ ጥናትና ምርምርን ለማጠናከር ትልቅ ዕርምጃ ነው ያሉት ዶ/ር ሙሉቀን ተስፋዬ ቀጣዪ ግዜ በአዕምሮ ጤና እንዲሁም የነርቭ ህክምና ፈር ቀዳጅ ጉዞ እንደነበር አስታውሰዋል ።

A Landmark Collaboration with Barrow Neurological Institute (BNI)

Dr. Muluken Tesfaye, CEO of Eka Kotebe General Hospital, recently had the privilege of traveling to the USA to collaborate with the world-renowned Barrow Neurological Institute (BNI) in Arizona, the leading neuroscience institute globally.

During this visit, he had the honor of delivering a speech at the 36th Annual GRAL Conference, hosted by BNI, where he shared Eka’s strategic vision to become East Africa’s first Neuroscience Institute, excelling in psychiatry, neurology, and neurosurgery through care, academia, and research.

Dr. Muluken Tesfaye also held a twinning meeting with Dr. Michael Lowton, CEO of BNI, whose leadership and commitment to advancing neuroscience are truly inspiring. This collaboration marks a significant step toward strengthening neuroscience research and healthcare in Ethiopia.

Exciting developments are ahead—stay tuned!