Health Tips

ሄፓታይተስ A እና E
  ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል Posted On: 27 Mar 2026
1. ምንነታቸው: ሄፓታይተስ A እና E በቫይረስ አማካኝነት የሚመጡ የጉበት በሽታዎች ናቸው። እነዚህ ቫይረሶች በብዛት የሚገኙት ንጽህናቸው ባልተጠበቁ ምግብ፣ ውሃ እና ንፅህናው ባልተጠበቀ የመጸዳጃ አጠቃቀም ነው። 2. ምልክቶች (Symptoms):... See More