Health Tips

የጤናማ ልጅ እንክብካቤ ከእርግዝና በፊት እንደሚጀምር ያውቃሉ?
  ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል Posted On: 27 Mar 2026
ከእርግዝና በፊት እንክብካቤ (Preconception Care) *ከማርገዞዎ በፊት የጤና ተቋም ይጎብኙ። *ፎሊክ አሲድ በመውሰድ የሕፃኑን የነርቭ ጉዳትን ይከላከላሉ።... See More
የጨጓራ ሕመምን በቀላሉ መከላከል እንደሚችሉ ያውቃሉ?
  ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል Posted On: 27 Mar 2026
ጨጓራ ሕመምን በቀላሉ መከላከል እንደሚችሉ ያውቃሉ? ችግሩን የሚያባብሱ መጥፎ ልማዶች ምግብ ማሳለፍ (በሰዓቱ አለመብላት) ምግብን በፍጥነት መዋጥ... See More
የሚጥል ህመም (Epilepsy)
  ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል Posted On: 27 Mar 2026
የሚጥል ህመም(ኢፒለፒስ) ማለት በአንጎል ነርቮች ላይ ተገቢ ባለሆና በበዛ የነርቭ መልዕክት ፍሰት የሚከሰት ሲሆን ምልክቶቹ በተለምዶ የሚታወቀው በሚጥል እና ራስን ስቶ በመውደቅ ሲሆን አንዳንድ በጊዜ ራስ ሳያስት እንዲሀም ሳይጥል በአንድ ጎን ማንቀጥቀጥብቻ ሊከሰት ይችላል ፡፡ 11.1... See More