News detail

News and Events Photo
የአመራር ክህሎት ማዳበሪያ ስልጠና ተሰጠ

በአዳማ ከተማ ለኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል አመራሮች የአመራር ክህሎት ማዳበሪያ ስልጠና ተሰጠ። ስልጠናው የአመራር መርሆችን፣ ውጤታማ የግንኙነት ስልቶችን፣ የቡድን ስራ አስፈላጊነትንና ችግር አፈታትን የሚያዳብር ነው። ስልጠናው ለአመራሮች ምቹ የስራ ሁኔታን በመፍጠርና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት ያለመ ነው። አመራር ማለት በስልጣን ላይ መቀመጥ ብቻ ሳይሆን ለስራ ተነሳሽነትን የሚፈጥር፣ የሚመራና ለጋራ ዓላማ በቁርጠኝነት የሚሰራ መሆኑ ተገልጿል።

የአገልግሎት ጥራት አርማችን!

ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል ህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን


Leadership Skills Training Held for Hospital Management

A leadership skills development training was conducted in Adama for the management of Eka Kotebe General Hospital. The training focused on leadership principles, effective communication strategies, the importance of teamwork, and effective problem-solving. It aims to create a conducive work environment for employees and improve the quality of service delivery to patients. Participants learned that leadership involves not only holding a position of authority but also motivating colleagues, providing guidance, and working with dedication towards common goals.

Our reference is service standard!

Public relations and communication executives